Wickwick Ltd
መሰረታዊ ፈውስን እና ጤነኛ ህይወትን ለመምራት እያንዳዳችን በሽታ በአንጡራነት ከየት እንደመነጨ እና እንዴት ፈውስን መቀበል እንደምንችል መረዳት ይኖርብናል፡፡ ለወንጌል እና ለእውነት ሁሌም ሁለት ገጽታዎች አሉ፡፡ለማይቀበሏቸው እርግማን እና ቅጣት ሲኖር፤ ለሚቀበሏቸው ደግሞ በረከት እና ህይወት ይጠብቃል፡፡ ከፈርሳውያን እና ከህግ መምህራን እውነት የተሰወረ ይሆን ዘንድ የእግዚአብሄር ፍቃድ ነው ምክንያቱን እራሳቸውን ጠቢብ እና አስተዋይ አድርገው ስለሚቆጥሩ፡፡ እንደዚሁም እውነት ለህጻናት ይገለጥ ዘንድ የእግዚአብሄር ፍቃድ ነው፤ምክንያቱም እውነትን ስለሚፈልጉ እና ልባቸውን ስለሚከፍቱ፡፡(ሉቃስ 10፡21)
ትእዛዛቱንን ለሚፈጽሙ እግዚአብሄር ግልጽ የሆነ የበረከት ተስፋ ቃልን የሰጠ ሲሆን፤ትእዛዛቱንም ለማይተገብሩ ደግሞ በዝርዝር ምን አይነት በሽታዎች እና እርግማኖች እንደሚደርስባቸው በሚገባ አስቀምጧል፡፡ (ዘዳግም 28፡1-68)
የእግዚአብሄርን ቃል ለማያምኑ እና እንዲሁም ልብ ላሉ አማኞች በማስታወስ፤ ይህ መጽሃፍ ሰዎች ከህመም እና ከበሽታ ነጻ ይሆኑ ዘንድ ትክክለኛ ቦታ ላይ ይሆኑ ዘንድ ይመክራል፡፡
Author: Jaerock Lee |
Publisher: Urim Books USA |
Publication Date: Mar 22, 2023 |
Number of Pages: 122 pages |
Binding: Paperback or Softback |
ISBN-10: NA |
ISBN-13: 9791126310838 |