Skip to main content

Independently Published

ተሐድሶ: የአሁናዊ እውነት ተሐድሶ (Present Truth Reformati

No reviews yet
Product Code: 9798672393742
ISBN13: 9798672393742
Condition: New
$50.00
$47.15
Sale 6%

ተሐድሶ: የአሁናዊ እውነት ተሐድሶ (Present Truth Reformati

$50.00
$47.15
Sale 6%
 
ይህ መጽሐፍ ስለ ተሃድሶ ግንዛቤ እንዲኖረን ብቻ ሳይሆን በዘመናችንም ስራውን እንዲቀጥሉ ያበረታታናል።እጅግ በጣም የተሻለውን ተሃድሶ እንዲመጣ፣ የእግዚአብሔርን ሙሉ የጦር እቃ እንድትለብሱ ያበረታታናል ።ተሐድሶ የቅዱሳን ርስት ድርሻችን ነው። ተሐድሶ ነገሮች ከዚህ ቀደምባላየነው መልኩ እንድንመለከት የሚያደርግ ነው። ስለዚህ ዕለት ዕለትየውስጥ ክፍላችንን (ውስጣችንን) ማደስ ነው። አእምሮአችንና አስተሳሰባችን (መረዳታችን) ወደ ለውጥ ይመጣል፣ ይለወጣል። የከበበን በዙሪያችን ያለው ይለወጣል ስሕተታችን ቅርጽ አልባነታችን በውስጥ የተበላሸውን ያስወግድልናል። በውስጣችን አዲስ መንፈሳዊ ዓለምን ይፈጥርልናል። አዲስ መንፈሳዊ ድፍረትን እና የመንግሥቱን ተጽዕኖ፣ ትክክለኛ የሕይወት ስልት በእግዚአብሔር መንግሥት መርሖዎች ላይ የተመሠረተ ሕይወት ይፈጥርልናል። የተሐድሶ ሕዝብ ድርሻው ተሐድሶ ነው። እጣ ፈንታችን እና ፍጻሜያችን ቤተክርስቲያን (አካሉ) ተለውጦ ሕዝብንና ሀገርን እንድንለውጥ ነው። ወደ እግዚአብሔር መንግሥት አስተሳሰብ ቤተክርስቲያን ከሥርዓት፣ከወግ፣ ከልምድ ወጥታ እንድትመጣ የሚያሻግር ነው። እግዚአብሔር የዚህ ትውልድ አምላክ ነው።ሕዝባችንን ከነበረበት ወደ ተሐድሶ የሚመራው መንፈሳዊ አብዮት እንደሚያስፈልግ ማወቅ ወቅቱ ነው ።


Author: Epicenter Kingdom
Publisher: Independently Published
Publication Date: Aug 04, 2020
Number of Pages: 92 pages
Binding: Paperback or Softback
ISBN-10: NA
ISBN-13: 9798672393742
 

Customer Reviews

This product hasn't received any reviews yet. Be the first to review this product!

Faster Shipping

Delivery in 3-8 days

Easy Returns

14 days returns

Discount upto 30%

Monthly discount on books

Outstanding Customer Service

Support 24 hours a day